ግንቦት 2020

እንዴት መሳተፍ ትችላለህ?

በግንቦት ወር የመጀመሪያው ሳምንት ከምሊዮን ክርስቲያኖች ጋር አብረህ ጸልይ። ግንቦት ሙሉውን ወር ሁሉንም የወንጌል ሥርጭት እንቅስቃሴዎች ተግብር። 

እያንዳንዱ አማኝ አምስት

እና ከዚያ በላይ ሰዎችን በወንጌል መድረስ ይችላል።

ለጓደኞቻችን፣ ለጎሮቤቶቻችን፣ ለሥራ ባልደረቦቻችን እና ለቤተሰብ አባሎቻችን ወንጌለን ስናካፍል። እባካችሁ ከማህበራዊ ርቀት አንፃር መንግስት የሚሰጠውን የኮረና ቫይረስ መመሪያ በማክበር ይሁን። በማህበራዊ ድኅረ ገጾች፣ በስልክ፣ በእሜይል፣ እና መልዕክቶችን በመፃፍ  በጸሎት፣ በእንክቢካቤ ፣ክርስቶስን ለሌሎች ማከፍል እንችላለን። ብሎም የግል የሕይወት ምሥክርነት የሌሎችን ሕይወት ይለውጣል። 

እያንዳንዱ ቤተክርስቲያን

የተለያዩ የወንጌላዊ እንቅስቃሴዎችን ሊያከናውን ይችላል
 

የማህበራዊ ርቀትን መጠበቅ አስፍገላጊ በሆነበት በዚህ ወቅት፣ ወንጌልን በኦን ላይን/ በመስማር ላይ ወንጌልን ማካፈል፣ የቀጥታ ስርጭቶችን ማልቀቅ እና አነስተኛ የቡድን ስብሰባዎችን ማድረግ ይችላሉ። እንዲሁም ስለ እምነት የመስማር ላይ/online ትምህርቶችን መስጠት፣ ሰዎችን የሚያበረታቱ ተከታታይ እሜሎችን መላክ፣ መልካሙን የምሥራች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ማጋራት እና ሰዎችን መርዳት ይችላሉ። በእናንተ ሁኔታ ተስማሚ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አድርጉ። በዚህ የቀውስ/ የችግር ወቅት/ጊዜ ክርስቶስን አካፍል።

S’il vous plait, emmenez d’autres Pasteurs et églises (assemblées locales) à être au courant de Go2020.

Partagez vos témoignages sur les réseaux sociaux #globaloutreach #go2020

ከግንቦት በፊት

ብዙ ሰዎች እንዲድኑ ጸልዩ። ሁሉንም አማኞች በማሰባሰብ ግላዊ የወንጌል ሥርጭት ማሰልጠን። (የ3 ደረጃዎች ሥልጠና)

ግንቦት 2020/2012

በግንቦት የመጀመሪያ ሳምንት፡ ከመቶ ሚሊዮን አማኞች ጋር በጋራ ጸልይ፣ ቤተክርስቲያንህን ላክ።

በተላይ ሁሉም የወንጌል ሥርጭት እንቅስቃሴዎች በመስማር ላይ/0nline ነው።

ግንቦት 30,2020: በዓለም አቀፍ ቀን/ሳምንት እያንዳንዱ ዓማኝ እና ቤተክርስቲያን ስለ ኢየሱስ መመስከር።

ከግንቦት በኃላ

አዳዲስ አማኞችን ደቀ መዝሙር ማድረግ እና ከየቤተክርስቲያኖቻችን ጋር መቀላቀል አናም አዳዲስ ቡድኖችን እና ጅምር ቤተክርስቲያኖችን መጀመር።

ወንጌል መመስከርን ቀጥል፡

ጥቅምት 31-- ህዳር 1.2020/2013፡ በዓለም አቀፍ የማጥመቅ ሳምንት(ቅዳሜ ና እሁድ) አዳዲስ አማኞችን ማጥመቅ።

Marcio Cesar
ፓስተር ማርክሲዮ ፋቢኖ ባርቦዛ ሴዛር
Rio Grande do Sul, Brasil
ያልተለመደ! በዓልም አቀፉ የወንጌል ምስክርነት ቀን ምክኒያት 300 አቢያተ ክርስቲያናት በር2300 ሰዎች አድገዋል። አሁን ብዙዎቻችን በመደበኛነት ወንጌልን እናካፍላለን።

How to participate

GO 2020 is dedicated to mobilizing and training every believer possible for personal evangelism.

You can participate as an individual, church, ministry, or denomination. Everyone committed to the biblical message of the Gospel is invited to be involved.

“CHAQUE CROYANT EST UN TÉMOIN - ENSEMBLE NOUS POUVONS ATTEINDRE LE MONDE !”

GET INVOLVED

We encourage you, your church or your network or organization to join GO 2020 launching beginning of the month with prayer doing all sorts of joint or individual evangelistic outreaches during the whole month.

እያንዳንዱ አማኝ መስካሪ ነው፡ በጋራ ዓለምን እንደርሳለን!