እያንዳንዱ አማኝ ማስካሪ ነው

በግንቦት 2020 በጋራ አንድ ቢሊዮን ሰዎችን በወንጌል መድራስ እንችላለን !

እያንዳንዱ አማኝ ማስካሪ ነው

በግንቦት 2020 በጋራ አንድ ቢሊዮን ሰዎችን በወንጌል መድራስ እንችላለን !

ግብ፡

መቶ ሚሊዮን አማኞችን በማነሳሳት በግንቦት 2020/2012 አንድ ቢሊዮን ሰዎችን በወንጌል መድረስ።

ጎ 2020 የ ‹ግሎባሌ ኦቲዮክ ቀን› ልዩ እትም ነው ፡፡

ግንቦት 2020

እንዴት መሳተፍ ትችላለህ?

በግንቦት ወር የመጀመሪያው ሳምንት ከምሊዮን ክርስቲያኖች ጋር አብረህ ጸልይ። ግንቦት ሙሉውን ወር ሁሉንም የወንጌል ሥርጭት እንቅስቃሴዎች ተግብር። 

እያንዳንዱ አማኝ አምስት

እና ከዚያ በላይ ሰዎችን በወንጌል መድረስ ይችላል።

ለጓደኞች ፣ ለጎረቤቶች ፣ ለሥራ ባልደረቦችዎ እና ለቤተሰብ አባላት አንድ ጊዜ ወንጌልን ያካፍሉ ፡፡ የሆነ ሰው ለቡና ወይም አይስክሬም ይጋብዙ ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያጋሩ ፣ ችግረኞችን ይንከባከቡ ፣ ወዘተ ፡፡ ምስክርነትዎ ህይወትን ለዘላለም ሊለውጠው ይችላል!
 

እያንዳንዱ ቤተክርስቲያን

የተለያዩ የወንጌላዊ እንቅስቃሴዎችን ሊያከናውን ይችላል
 

እንደ ቤተክርስቲያን ወደ ሰዎች  ወንጌልን ለማድረስ ብዙ አማኞችን በማዘጋጀት በጎዳናዎች፣ በየቢሮዎች አካባቢ፣ ቤት ለቤት፣ ጎራቤቶቻቸውን ወደ ቤታቸው በመጋበዝ ወይም ትንንሽ ቡድን ስብሰባዎችን በማዘጋጀት፣ ማህበራዊ ሚድያዎችንም በመጠቀም እና ሌሎችንም ዘዴዎች በመጠቀም ስለክርስቶስ እንዲናገሩ ማስቻል። 

ተግባራት

ተግባራት

ጸሎት

በግንቦት 2020 ብዙ ሰዎች እንዲድኑ መቶ ሚሊዮን ክርስቲያኖች በጋራ መጸለይ።

 

 

ተግባራት

የወንጌል ሥርጭት

በወርሀ ግንቦት 1ሚሊዮን ቤተክርስቲያናት እና 100 ሚሊዮን አማኞች ወንጌልን ማካፈል።

ተግባራት

ፍላሽ ሞብ/ክል 

/አንድ ስብስብ ሰዎች

ተግባራት

ክስተቶች

ትልቅ ክስተቶች/ንቅናቄዎች በያንዳንዱ አህጉር እና በሺዎች የሚቆጠሩ ትንንሽ የምስክርነት ንቅናቄዎች።

ተግባራት

ደቀመዝሙርነት

አዳዲስ አማኞች ደቀ መዝሙር ሆነው በአዳዲስ እና በነባር ቤተክርስቲያናት ውስጥ ይቀላቀላሉ።

ተግባራት

ጥምቀት

በጥቅምት 2020/2013 የመጨረሻው ሳምንት በሚሊዮን የሚቆጠሩ አዳዲስ አማኞች ይጠመቃሉ።

የ GO 2020 አካል ሁን

ዛሬ ይህን ድህረ ገጽ ጎብኝ www.go2020.world

አጋሮች ,,,,,, እና ብዙ ሌሎች።

ጎ2020 ቤተክርስቲያን በቁጥር እንድትጨምር/እንድታድግ እና ወንጌል ምሥክርነትን ስራዋ እንድታደርግ ይረዳታል።

do it your own way!

How to participate

You can participate with your whole denomination, ministry and church through mobilizing and training every believer possible for personal evangelism.. Every church is invited to be involved into planting a new church.

Together we can reach 1 billion with the Gospel! Register today and you will get access to helpful training resources.

JOIN NOW!